Home ዜናፖለቲካ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነገ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚያካሂድ ይፋ አድርጓል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነገ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚያካሂድ ይፋ አድርጓል።

by admin

በነገው ዕለት 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለጨረታ እንደሚቀርብ አመልክቷል።

ፍላጎት ያላቸው ባንኮች በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀርቧል።

ከዚህ ቀደም የብሔራዊ ባንክ በየ2 ሳምንቱ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚያወጣ መግለጹ አይዘነጋም።

Share via

ተዛማጅ ልጥፎች

Leave a Comment

አንደበት

ለተጠቃሚዎች የቅርብ ጊዜ አካባቢያዊ እና ዓለም አቀፍ ዜና  በማቅረብ ለአንባቢዎች የተሟላ መድረክ የሚሰጥ ዜና ጣቢያ ለአንባቢ ምቹ በይነገጽ እና ሰፋ ያለ የዜና ምድቦች አማካኝነት እንደ ፖለቲካ, ቴክኖሎጂ, መዝናኛ, ስፖርት እና ሌሎችም ባሉ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ዜናዎችን ያቀርባል፡፡

ጋዜጣ

አዳዲስ ዜናዎች በቅድሚያ እንዲደርሶት ኢሜሎን በማስገባት ይመዝገቡ

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

@2025 – All Right Reserved.  Powered by Ewenet Communication