የመውጫ ፈተና ተፈትነው አልፈው ቴምፖራሪ ሲጠባበቁ እንደነበሩ የገለጹ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች፣ በድጋሚ ገና በሰኔ ላይ ‘ትፈተናላችሁ’ በመባላቸው ዛሬም መብታቸውን ሊጠይቁ በተዘጋጁበት …
ዜና
-
-
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሀገራት ላይ የሚጣል አዲስ ታሪፍ ይፋ ካደረጉ በኋላ በተለይም ከቻይና ጋር ተፋጠዋል። ትራምፕ ከዚህ በፊት ሌሎች ሀገራት የአሜሪካ …
-
ዜናፖለቲካ
ዛሬ ቅደሜ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ 2017 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገማ መጀመሩን ገልጸዋል።
by adminby adminበግምገማው ” የሚቀጥሉትን ሶስት ወራት ሥራዎቻችንን እቅድ ለማጠናከር የሚረዱ ውይይቶችን እናካሂዳለን ” ብለዋል። በዚሁ የግምገማ መድረክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ …
-
በዓሉን ታሳቢ በማድረግ በቂ ምርት ለማቅረብ ተሞክሯል ” – የከተማዉ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ መጪዉን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በሁሉም ምርቶችና ሸቀጦች …
-
ፖለቲካ
” 4 ኪሎ ቤተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዶች ከዚህ በኋላ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አገልግሎት ይሰጣሉ ” – የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን
by adminby adminከዚህ በኋላ 4 ኪሎ ቤተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዶች በአንድ አቅጣጫ ብቻ አገልግሎት እንደሚሰጡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስታውቋል። በመሆኑም …
-
በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ ለመንገድ ስራ ተብሎ የተከማቸ አፈር በአካባቢው ሲጫወቱ የነበሩ ሕፃናት ላይ ተደርምሶ የአንድ ታዳጊ ሕይወት ማለፉን …
-
አሜሪካ ወደ 30 የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ዲፕሎማቲክ ጽሕፈት ቤቶቿን ልትዘጋ መሆኑን ሮይተርስ የአገሪቱን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ጠቅሶ ዘገበ። የፕሬዝዳንት …
-
በትግራይ መምህራን ማህበር ጠበቆች የቀረበውና በጦርነቱ ጊዜ ያልተከፈለ የ17 ወራት የመምህራን ደመወዝ ሲመለከት የቆየው ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ዛሬ ሚያዝያ 7/2017 ዓ.ም ባዋለው …
-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የቀድሞውን የትግራይ ጊዜያዊ አስታዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ …
-
ዜናፖለቲካ
የአካባቢው ባለስልጣናትም ስለ ዋጋ ጭማሬው መረጃ እየሰጡን አይደለም። … በመንግስት እየቀረበ ያለውን የአፈር ማዳበሪያ ደግሞ አርሶ አደሩ እንዳይገዛ ታጣቂዎቹ እየከለከሉ ነው ” – አርሶ አደሮች
by adminby adminበአማራ ክልል መንግስት በሚያስተዳድራቸው አካባቢዎች ያሉ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ ዋጋ በእጥፍ መጨመሩ እንዳሳሰባቸው ሲገልፁ ከመንግስት ቁጥጥር ውጪ ባሉ አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች …